ሰበር ዜና /Breaking News
የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ ጊዮርጊስ ባለቤት ወ/ሮ ሳሊም
ጳውሎስ በ89 ዓመታቸው አረፉ / Former Ethiopian President Girma
W/Giorgis' wife Salim Paulos dies, aged 89.
* የቀብር ሥነ ሰርዓታቸው ነገ፣ ነሐሴ 11 ቀን 2009ዓ.ም. በእንጦጦ ገዳመ
ኤልያስ ቤተ ክርሲቲያን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይፈጸማል።
ወ/ሮ ሳሊም ጳውሎስ የአምስት ልጆች እናት ነበሩ
ነፍስ ይማር!
***
ሰበር ዜና /Breaking News የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ ጊዮርጊስ ባለቤት ወ/ሮ ሳሊም ጳውሎስ በ89 ዓመታቸው አረፉ / Former Ethiopian President Girma W/Giorgis' wife Salim Paulos dies, aged 89. * የቀብር ሥነ ሰርዓታቸው ነገ፣ ነሐሴ 11 ቀን 2009ዓ.ም. በእንጦጦ ገዳመ ኤልያስ ቤተ ክርሲቲያን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይፈጸማል። ወ/ሮ ሳሊም ጳውሎስ የአምስት ልጆች እናት ነበሩ ነፍስ ይማር! ***
0 Comments 0 Shares