ኢትዮጵያ ለጐረቤት ሀገር ልካ ከሸጠችው ኤሌክትሪክ ኃይል ከ1 ነጥብ 7
ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተሰማ
-
ውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን
ዳይሬክተሩ ከአቶ ብዙነህ ቶልቻ እንደተሰማው ሱዳን በወር በአማካይ ከ92
ሜጋ ዋት በላይ ኤሌክትሪክ ኃይል ገዝታ 73 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር
ከፍላለች፡፡
.
ለጅቡቲም 33 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ከ56 ሜጋ ዋት በላይ ኤሌክትሪክ
ኃይል የተሸጠላት መሆኑንም ሰምተናል ...
ኢትዮጵያ ለጐረቤት ሀገር ልካ ከሸጠችው ኤሌክትሪክ ኃይል ከ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቷ ተሰማ - ውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሩ ከአቶ ብዙነህ ቶልቻ እንደተሰማው ሱዳን በወር በአማካይ ከ92 ሜጋ ዋት በላይ ኤሌክትሪክ ኃይል ገዝታ 73 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ከፍላለች፡፡ . ለጅቡቲም 33 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ከ56 ሜጋ ዋት በላይ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሸጠላት መሆኑንም ሰምተናል ...
0 Comments 0 Shares