Join the movement! Join the campaign!
"One pack for one child"
ONE can really make a difference!
አምስተኛው የ ONE PACK FOR ONE CHILD (አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ)
እንቅስቃሴ ተጀመረ!!!!
One Pack for One Child ድርጅታዊ መዋቅር የሌለው በኢትዮጲያውያን
በጎፈቃደኞች የተመሰረተ ቤተሰብ ሲሆን ላለፉት 5 አመታት በትምህርት መርጃ
መሳሪያዎች እጥረት ከትምህርት ገበታቸው ለሚቀሩ ከ 5000 በላይ ለሚሆኑ
ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁሶችን በማሰባሰብ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች
በማድረስ እነሆ ዘንድሮ 6ኛ ዓመቱን አስቆጠረ፡፡ እንደተለመደው ሁሉ በዚህም
የክረምት ወራት ለመጪው የትምህረት ዘመን 7000 እሽጎችን ለመሰብሰብ
እንቅስቃሴውን የጀመረ ሲሆን፡ እርስዎም አንድ እሽግ (12 ደብተር ፣ 2
እስክርቢቶ ፣ 2 እርሳስ ፣ 2 ላጲስ እና 2 መቅረጫ) ለአንድ ተማሪ በመለገስ
የዚህ ቤተሰብ አባል እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
www.facebook.com/onepackforonechild
www.onepackforonechild.org

0 Comments
0 Shares