የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ባለቤት አርቲስት አምለሰት ሙጬ የኢኮኖሚ ችግር ላለባቸው 200 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሴት ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ሰጠች፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሴቶች ህጻናትና ጉዳይ ቢሮ አዳራሽ በተደረገው ርክክብ ላይ አርቲስት አምለሰት እንዳለችው፣ ሴት ተማሪዎች የነገው ሀገር ተረካቢ እንደመሆናቸው ዛሬ በጥቃቅን ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ሳቢያ ከትምህርታቸው ሊደናቀፉ አይገባም። ለሴቶች ይህን መሰሉን ድጋፍ […]
The post አርቲስት አምለሰት ለ200 ሴት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ለገሰች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares