#Ethiopia ገሊላ የፈጠራ ስራዋን የራሱ አድርጎ ባቀረበው መምህር እርር ድብን ብያለሁ አለች | Ethiopian women disenchants over art plagiarism
-
ገሊላ መስፍን በኒው ዮርክ የስዕል ጥበብ (አርት) ተማሪ ስትሆን፣ የቀድሞዋን ቀዳማዊት እመቤት ሚሼል ኦባማን እንደጥንታውያን የግብጽ ነገስታት አስመስላ የሳለችውን የፈጠራ ስራዋን የራሱ አድርጎ በማቅረብ ወደ12000 ዶላር ባሰባሰበው መምህር ላይ ሰሞኑን ከፍተኛ ተቃውሞዋን ስትገልጽ ሰንብታለች...

0 Comments
1 Shares