የOdaa Integrated Share Co. አንድ አካል የሆነው የኦሮሚያ ነዳጅ አክሲዮን ማህበር (Oromia Petroleum Share Co.)
~ ከ50 ሺህ በላይ በማህበር የተደራጁ ወጣቶችን ባለስራ ያደርጋል።
~ ከመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት ድፍድፍ ነዳጅ በማስገባት በዱከም ከተማ በሚቋቋመው ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ አጣርቶ ያከፋፍላል።
~ በቀጣይ 5 አመታትም በ165 የነዳጅ ማደያዎች ምርቱን በማቅረብ በዘርፉ 21% የሚሆነውን የሃገሪቱን ገበያ ለመቆጣጠር ይንቀሳቀሳል። ግዙፍ ኩባንያ ነው።
~ ድፍድፍ ነዳጁ በጅቡቲ ወደብ በኩል በባቡር እና በነዳጅ መጫኛ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ ሲሆን፥ ሀገር ውስጥ እንዲጣራ ከተደረገ በኋላም በማህበር በተደራጁ ወጣቶች በሚከፈቱ የነዳጅ ማደያዎች የሚያከፋፍል ይሆናል።