ሻይን ተንቀሳቃሽ የደረቅ መኪና እጥበት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በቅርቡ ወደ መኪና እጥበት ቢዝነስ የገባ ኢንተርፕራይዝ ሲሆን፣ መኪናን በግፊት ኃይል በሚሠሩ የመኪና ማጠቢያ ፕላስቲክ ማሽኖች ያለ ፈሳሽ ወይም በደረቅ የመወልወል አገልግሎት ይሰጣል፡፡ 106 የሚሆኑ ወጣቶች ተቀጥረው የሚሠሩበት ሲሆን፣ በአዲስ አበባ በሦስት ክፍለ ከተሞች በዋነኛነት በንግድ ማዕከል ሕንፃዎች እየሠሩ ነው፡፡ ስለ ማኅበሩ እንቅስቃሴ ምሕረተሥላሴ መኰንን የማኅበሩን ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ጥላሁን ይማም አነጋግራዋለች፡፡
ሪፖርተር፡- ማኅበሩ ስለሚሰጠው የደረቅ መኪና እጥበት አገልግሎት ብታብራራልን?
አቶ ጥላሁን፡- የደረቅ መኪና እጥበት መሬት ላይ ውኃ ሳይፈስ መኪናን በማራስ ብቻ የሚደረግ የእጥበት ዘዴ ነው፡፡ አገልግሎቱ በተለያዩ አገሮች ይሰጣል፡፡ ለምሳሌ በአፍሪካ በደቡብ አፍሪካ፣ በኬንያና በሌሎችም አገሮች ይሰጣል፡፡ ሐሳቡን ያመጣነው በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተን ላቫጆ ሥራ በጠየቅንበት ወቅት ነበር፡፡ የቦታ ችግር ስላለ በመንግሥት በኩል በተወሰነ ደረጃ ላቫጆ መስጠት የተከለከለበት ጊዜ አለ፡፡ ይህንን በማየት ኢንተርኔት ላይ ሌላ አማራጭ ፈለግን፡፡ የመኪና እጥበት ውጭ አገር በአዲስ ቴክኖሎጂ እንዴት እንደሚሠራ አየንና ጀመርን፡፡

0 Comments
0 Shares