የዓለም ጤና ድርጅት ኢትዮጵያ ከ13 ዓመታት በኋላ ወባን ልታጠፋ ትችላለች ሲል፣ ስድስት የአፍሪካ አገሮች ደግሞ በሦስት ዓመታት ውስጥ እንደሚያጠፉት አስታውቋል፡፡
እስከ 2012 ዓ.ም. ወባን ያጠፋሉ ተብለው የተቀመጡት አገሮች አልጄሪያ፣ ቦትስዋና፣ ኬፕቬርዴ፣ ኮሞሮስ፣ ደቡብ አፍሪካና ስዋዚላንድ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ ደግሞ በ2022 ዓ.ም. ወባን ለማጥፋት ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ ላይ ትገኛለች ተብሏል፡፡
ሚያዝያ 17 ቀን የሚከበረውን የዓለም ወባ ቀን ኢትዮጵያ ለ10ኛ ጊዜ ትላንት ያከበረች ሲሆን፣ ‹‹ወባን በጋራ ጨርሶ እናስወገድድ›› የሚለውን መሪ ቃል ከግምት በማስገባትም ወባን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና ለማስወገድ እንዲቻል የተለያዩ ስልቶች ተግባራዊ እያደረገች መሆኑ ታውቋል፡፡
በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከፍተኛ የወባ ኦፊሰር አቶ ደረጀ ድሉ እንደገለጹት፣ ኢትዮጵያ እስካሁን ካካሄደቻቸው እንቅስቃሴዎች መካከል በአምስት ክልሎችና በአንድ የከተማ አስተዳደር በሚገኙና በተመረጡ 239 ወረዳዎች ውስጥ ካለፈው መጋቢት ጀምሮ ወባን የማጥፋት ሥራ መከናወኑ ተጠቃሽ ነው፡፡

0 Comments
0 Shares