ለቅሶ ለመድረስ ለምትፈልጉ የለንደን ነዋሪዎች፥፥

ሰሞኑን በለንደን በተከሰተው የእሳት አደጋ ብዙ ሰዎች ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፥፥ ይህ አስከፊ አደጋ ብዙ ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊ ወገኖቻችንን በሞት ነጥቆናል፥፥ በዚህ አደጋ ጥቂት የማይባሉ ለጋ ህፃናት ከወላጆቻቸው ጋር በአሰቃቂ ሁኔታ በሞት ተለይተውናል፥፥ ሀዘኑ የጋራ ነው፥፥ የወገን ህመምም የሁላችንም ህመም ነው፥፥ የወገን ስቃይ በእጅግ ያማል::

በዚህ አደጋ የቅርብ ዘመድ የሞተባቸውንና እስካሁን ያሉበት ሁኔታ ያልታወቁ ወገኖች ቤተሰቦችን ለማፅናናትና ለቅሶ ለመድረስ የምትፈልጉ ወደ ሚቀጥሉት አድራሻዎች በመሄድ ወገኖቻችንን ማፅናናት ትችላላችሁ፥፥ እንደዚሁም የአቅማችሁን የገንዘብ እገዛ ማድረግ ትችላላችሁ፤፤

የይስሃቅ እናት ገነት እና ቤተሰቧ ጋ እንዲሁም የብርክቲ ቤተሰቦች ጋ ለቅሶ ለመድረስና ለማፅናናት አድራሻው የሚቀጠለው ነው፥፥
Dalgarno Trust,
Dalgarno Way
W10 5LE

የሀሺምን ቤተሰቦች ከታች ባለው አድራሻ ማግኘትና ማፅናናት ትችላላችሁ፥፥
ATM House
Market Approach
off Lime Grove
Shepherd's Bush
London W12 8DD

ላልሰሙ ወገኖች አሰሙ፥፥ ለወገን ደራሽ ወገን ነው፥፥
ለቅሶ ለመድረስ ለምትፈልጉ የለንደን ነዋሪዎች፥፥ ሰሞኑን በለንደን በተከሰተው የእሳት አደጋ ብዙ ሰዎች ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፥፥ ይህ አስከፊ አደጋ ብዙ ኢትዮጵያዊና ኤርትራዊ ወገኖቻችንን በሞት ነጥቆናል፥፥ በዚህ አደጋ ጥቂት የማይባሉ ለጋ ህፃናት ከወላጆቻቸው ጋር በአሰቃቂ ሁኔታ በሞት ተለይተውናል፥፥ ሀዘኑ የጋራ ነው፥፥ የወገን ህመምም የሁላችንም ህመም ነው፥፥ የወገን ስቃይ በእጅግ ያማል:: በዚህ አደጋ የቅርብ ዘመድ የሞተባቸውንና እስካሁን ያሉበት ሁኔታ ያልታወቁ ወገኖች ቤተሰቦችን ለማፅናናትና ለቅሶ ለመድረስ የምትፈልጉ ወደ ሚቀጥሉት አድራሻዎች በመሄድ ወገኖቻችንን ማፅናናት ትችላላችሁ፥፥ እንደዚሁም የአቅማችሁን የገንዘብ እገዛ ማድረግ ትችላላችሁ፤፤ የይስሃቅ እናት ገነት እና ቤተሰቧ ጋ እንዲሁም የብርክቲ ቤተሰቦች ጋ ለቅሶ ለመድረስና ለማፅናናት አድራሻው የሚቀጠለው ነው፥፥ Dalgarno Trust, Dalgarno Way W10 5LE የሀሺምን ቤተሰቦች ከታች ባለው አድራሻ ማግኘትና ማፅናናት ትችላላችሁ፥፥ ATM House Market Approach off Lime Grove Shepherd's Bush London W12 8DD ላልሰሙ ወገኖች አሰሙ፥፥ ለወገን ደራሽ ወገን ነው፥፥
0 Comments 0 Shares