ፖሊስ ኮሚሽነር አቶ ዘይኑ ጀማል በኢንጂነሩ አሟሟት ዙሪያ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ማብራሪያ ሰጡ ፡፡ እንደ ኮሚሽነሩ ገለፃ ኢንጂነር ስመኘው በጥይት መሞታቸውንና በቀኝ እጃቸውም ኮልት ሽጉጥ መገኘቱን ገልፀዋል፡፡

0 Comments
0 Shares