በዘመን ድራማ ተዋናዮች እና የስፓርክስ ፊልም ባለሙያዎች በየወሩ ከሃምሌ 16 ጀምሮ በተከታታይ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለመስጠት ወስነዋል፡፡ ከጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን ጋር ዛሬ ባደረጉት ውይይት በተፈለጉበት ቦታ ጊዜ የበጎ ፍቀድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡ 40 ያህል አርቲስቶች ናቸው የበጎ ፍቃድ አገልግሎቱን ለመስጠት ከጤና ጥበቃ ጋር ስምምነት የፈጸሙት ተብሏል፡፡ በአለርት ሆስፒታል፤ በጥቁር አንበሳ [...]

KALITIPRESS.COM
አርቲስቶቹ በየወሩ ከሃምሌ 16 ጀምሮ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለመስጠት ተስማሙ።
በዘመን ድራማ ተዋናዮች እና የስፓርክስ ፊልም ባለሙያዎች በየወሩ ከሃምሌ 16 ጀምሮ በተከታታይ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለመስጠት ወስነዋል፡፡ ከጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን ጋር ዛሬ ባደረጉት ውይይት በተፈለጉበት ቦታ ጊዜ የበጎ ፍቀድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡ 40 ያህል አርቲስቶች ናቸው የበጎ ፍቃድ አገልግሎቱን ለመስጠት ከጤና ጥበቃ ጋር ስምምነት የፈጸሙት ተብሏል፡፡ በአለርት ሆስፒታል፤ በጥቁር አንበሳ አጠቃላይ ስፔሻላ
0 Comments 0 Shares