የግራሚስ እጩ የሆነው የሶል ሙዚቃ አቀንቃኝ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዳንኤል ለማ የሙዚቃ ስራውን በአዲስ አበባ ሊያቀርብ እንደሆነ ያውቃሉ? ዳንኤል ሰባተኛ አልበሙን በቅርቡ የለቀቀ ሲሆን ይህ ስራው በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነትን አስገኝቶለታል። አዲሱን እልበም ዝነኛው የሬጌ ፕሮድዩሰር ፓርቲሎ የተጠበበት ሲሆን ይህ ፕሬድዩሰር ለ Collie Buddz, Lutan Fyah, Yellowman, Chronixx, Jah Vinci, Jaqee እንዲሁም ለሌሎች በሰራው ስራ ይታወቃል። ዳንኤል ከፍተኛ ደረጃ ከሚሰጣቸው ሆት ዚስ ይር ባንድ( Hot this Year)ከተሰኙት የሬጌ ቡድን ጋር ስራዎቹን ያቀርባል። የዳንኤል ስራዎች በአብዛኛው የ ሩት ሬጌ፥ ስካ፥ ሮክስቴዲ እና ደብ ይዘት ያላቸው ናቸው። ዳንኤልም ስራዎችን ለአገሩ ልጆች በነፃ ለማቅረብ እዚሁ አዲስ አበባ ይገኛል።
ቀን፡ ሚያዝያ 20፥2009
ሰዐት፥ ከምሽቱ 2፡00
ቦታ፥ ግዮን ሆቴል አፍሪካ ጃዝ መንደር

0 Comments
0 Shares