ስለ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የሚናገሩ ግለሰቦች 100 የሥራ ቀናቶቻቸውን በብሩህ ቀለማት ያሰማምሩታል። አንዳንዶች ጠቅላዩ የሚፈተኑት ከአሁን በኋላ ነው ሲሉ በ100 ቀናቶቻቸው ውስጥ የገቧቸውን ቃሎችና የተገበሯቸውን አንስተው ይሞግታሉ።

0 Comments
0 Shares