አዲስ አበባ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ አንድ የከተማ አውቶቡስ ተቃጠለ። ዛሬ ማለዳ ላይ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ አንድ የከተማ አውቶቡስ መቃጠሉ ተነግሯል። የቃጠሎው መንስኤ አልታወቀም። በሰው ህይወት ላይ የደረሰ ምንም አይነት አደጋ የለም።

KALITIPRESS.COM
አዲስ አበባ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ አንድ የከተማ አውቶቡስ ተቃጠለ
አዲስ አበባ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ አንድ የከተማ አውቶቡስ ተቃጠለ። ዛሬ ማለዳ ላይ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ አንድ የከተማ አውቶቡስ መቃጠሉ ተነግሯል። የቃጠሎው መንስኤ አልታወቀም። በሰው ህይወት ላይ የደረሰ ምንም አይነት አደጋ የለም።
0 Comments 0 Shares