ለቀብር ስነ ስርዓት የሰርግ ያህል ትኩረት ከሚሰጥባቸው የአፍሪካ ሀገራት ጋና አንዷ መሆኗ ተገልጿል። የጋና የቀብር ፕሮግራም አዘጋጅ ለመገናኛ ብዙሃን እንደተናገሩት በአንድ ትልቅ ፕሮገራም ላይ በርካታ የለቅሶ ባለሙያዎች ቡድን የሚጋበዝ ሲሆን፥ ከ15 እስከ 20 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ወጪ ሊጠይቅ ይችላል ተብሏል። ለዚሁ ትልቅ ማህበራዊ አውድ ታላላቅ ቢል ቦርዶች እንደሚዘጋጁና የሀገረ ሰባዊ ትውን ጥበባት ትዕይንትም በፕሮግራሙ አንደሚካተቱም […]
The post በልቅሶ ሙያቸው ተከፋይ የሆኑት ጋናአዊን appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares