በአሜሪካ የተለያዩ ከተማዎች ኮንሰርት በማቅረብ ላይ የሚገኘው ቴዲ አፍሮ በቅርቡ በአዲስ አበባ የሙዚቃ ዝግጅት እንደሚኖረው ይፋ አድርጓል፡፡ ድምጻዊው ከወራት በፊት በርዕሰ መዲናይቱ ሊያካሂደው የነበረው ኮንሰርት በከንቲባው ጽ/ቤት እምቢተኝነትና በጸጥታ ኃይሎች ተባባሪነት መሠረዙ አይዘነጋም፡፡ ያኔ የቴዲን ኮንሰርት ሊያዘጋጅ የነበረው ጆርካ ኢቨንትስ ትናንት እንዳሳወቀው ከሆነ በአስመራ ከተማ ቀኑ ያልተቆረጠለት የሙዚቃ ትርዒት እንደሚያዘጋጅ ጠቁሟል፡፡ በዝግጅቱ ማሕሙድ አሕመድን ጨምሮ ኢትዮጵያውያን […]
The post ቴዲ አፍሮ በአዲስ አበባ እና በአስመራ ከተማ ቀኑ ያልተቆረጠለት የሙዚቃ ትርዒት ያቀርባል ተባለ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
በአሜሪካ የተለያዩ ከተማዎች ኮንሰርት በማቅረብ ላይ የሚገኘው ቴዲ አፍሮ በቅርቡ በአዲስ አበባ የሙዚቃ ዝግጅት እንደሚኖረው ይፋ አድርጓል፡፡ ድምጻዊው ከወራት በፊት በርዕሰ መዲናይቱ ሊያካሂደው የነበረው ኮንሰርት በከንቲባው ጽ/ቤት እምቢተኝነትና በጸጥታ ኃይሎች ተባባሪነት መሠረዙ አይዘነጋም፡፡ ያኔ የቴዲን ኮንሰርት ሊያዘጋጅ የነበረው ጆርካ ኢቨንትስ ትናንት እንዳሳወቀው ከሆነ በአስመራ ከተማ ቀኑ ያልተቆረጠለት የሙዚቃ ትርዒት እንደሚያዘጋጅ ጠቁሟል፡፡ በዝግጅቱ ማሕሙድ አሕመድን ጨምሮ ኢትዮጵያውያን […] The post ቴዲ አፍሮ በአዲስ አበባ እና በአስመራ ከተማ ቀኑ ያልተቆረጠለት የሙዚቃ ትርዒት ያቀርባል ተባለ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ቴዲ አፍሮ በአዲስ አበባ እና በአስመራ ከተማ ቀኑ ያልተቆረጠለት የሙዚቃ ትርዒት ያቀርባል ተባለ
በአሜሪካ የተለያዩ ከተማዎች ኮንሰርት በማቅረብ ላይ የሚገኘው ቴዲ አፍሮ በቅርቡ በአዲስ አበባ የሙዚቃ ዝግጅት እንደሚኖረው ይፋ አድርጓል ...
0 Comments 0 Shares