ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በ100 ቀናት በክልል ከተሞች ተዘዋውረው ያንኳኳቸው ልቦች፣ በምስራቅ አፍሪካ የረገጧቸው ሀገራትና ጉብኝታቸውን ተከትለው የመጡ ውሳኔዎች፣ ወደ ተባበሩት አረብ ኢሜሬትስ ተጉዘው ያገኟቸው ውጤቶች ተጠቃሽ ናቸው። ከነዚህ በላቀ ትናንት በአስመራ መገኘታቸው የፈጠረው ስሜት ደግሞ በሁለቱ ሀገራት መካከል የሰላም አየር እንደሚነፍስ ያሳየ ነው ይላሉ ተንታኞች።
WWW.BBC.COM
የጠቅላይ ሚኒስትሩ 100 ቀናት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በ100 ቀናት በክልል ከተሞች ተዘዋውረው ያንኳኳቸው ልቦች፣ በምስራቅ አፍሪካ የረገጧቸው ሀገራትና ጉብኝታቸውን ተከትለው የመጡ ውሳኔዎች፣ ወደ ተባበሩት አረብ ኢሜሬትስ ተጉዘው ያገኟቸው ውጤቶች ተጠቃሽ ናቸው። ከነዚህ በላቀ ትናንት በአስመራ መገኘታቸው የፈጠረው ስሜት ደግሞ በሁለቱ ሀገራት መካከል የሰላም አየር እንደሚነፍስ ያሳየ ነው ይላሉ ተንታኞች።
0 Comments 0 Shares