ኤርትሪያ እንደምን አድረሻል? ሀገሬ ኢትዮጵያ ከአንቺ ሰላም መብዛት፣ ከብልጽግናሽ መስፋትና ከሕዝቦችሽ ደህንነት ውጪ አንዳች የሚያስጨንቃት ነገር የለም፡፡ እየሆነ ባለው ነገር የሀገሬ ሰማይ ደስታው ወሰን አጥቷል፤ ከባርካ ወንዝ አሽዋ ቁጥር በሚበልጥ ናፍቆት ናፍቀንሻል፤ ለዶክተር አብይ የተደረገው ሁሉ ይኽንን ሳያዩ ላለፉት አባቶቻችን በዚህ መልካም ነገር ድንቅ ታሪክ ለሚቀመጥላቸው ልጆቻችን እንደተደረገ ቆጥረነዋል፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ***** ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ ኤርትሪያ እንደምን […]
The post ኤርትሪያ እንደምን አድረሻል? appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares