ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ የፈጠራ ሀሳብ የማመንጨት ችሎታን እንደሚያሳድግ ተመራመሪዎቹ ገልጸዋል። በ155 ተጠኝዎች ላይ በተደረገ ጥናት እንደተማላከተው ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ከማያዳምጡ ሰዎች ይልቅ ሙዚቃ የማዳመጥ ልምድ ያላቸው ሰዎች የፈጠራ ሀሳቦችን የማመንጨት አቅማቸው የተሻለ ሆኖ ታይቷል ተብሏል። ከተጠኝዎቹ መካከል ከፊሎቹ ሙዚቃ እያዳመጡና ሌሎቹ ደግም ጸጥታ በሰፈነበት አካባቢ የአዕምሮን ከተለያዩ ጉዳዮች አንፃር በማገናዘብ መስራት የሚጠይቁ ተመሳሳይ ተግባራትን […]
The post ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ የፈጠራ ሀሳብ የማመንጨት ችሎታን ያሳድጋል-ጥናት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ የፈጠራ ሀሳብ የማመንጨት ችሎታን እንደሚያሳድግ ተመራመሪዎቹ ገልጸዋል። በ155 ተጠኝዎች ላይ በተደረገ ጥናት እንደተማላከተው ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ከማያዳምጡ ሰዎች ይልቅ ሙዚቃ የማዳመጥ ልምድ ያላቸው ሰዎች የፈጠራ ሀሳቦችን የማመንጨት አቅማቸው የተሻለ ሆኖ ታይቷል ተብሏል። ከተጠኝዎቹ መካከል ከፊሎቹ ሙዚቃ እያዳመጡና ሌሎቹ ደግም ጸጥታ በሰፈነበት አካባቢ የአዕምሮን ከተለያዩ ጉዳዮች አንፃር በማገናዘብ መስራት የሚጠይቁ ተመሳሳይ ተግባራትን […] The post ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ የፈጠራ ሀሳብ የማመንጨት ችሎታን ያሳድጋል-ጥናት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ደስታን የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ የፈጠራ ሀሳብ የማመንጨት ችሎታን ያሳድጋል-ጥናት
በጥናቱ ደስታ የሚሰጡ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ የፈጠራ ሃሳብ የማመንጨት አድማስን እንደሚያሰፋ የተመላከተ ሲሆን፥ ወደ ፊት በርካታ ጥናት ማድረግ ተገቢ መሆኑንም ነው ዘገባው የሚያስረዳው ...
0 Comments 0 Shares