ዛሬ በወሎ አጣዬ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዶ በአንድነት እና በሰላም ከተጠናቀቀ በኋል የታጥቁ ሀይሎች በመኪና ተጭነው ገበተው በመንግስት ተቋማት ላይ ወረራ በማካሄድ መሳሪያ በሚዘርፉበት ወቅጥ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ 4 ፖሊሶች እና 2 ወጣቶች ሲገደሉ ብዙዎች ቆስለዋል። በሰንበቴ ከተማም ሁለት ሰው ተገድለዋል ሲል የኦሮሚያ ሚዲያ ኔት ወርክ ስራ አስኪያጅ ጃዋር መሀመድ ገልጿል። “ይህ ድርጊት ታስቦበት ባከባቢው [...]

0 Comments
0 Shares