የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እያመጧቸው ያሉ ለውጦችን ለመደገፍ በተለያዩ ከተሞች የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። አዳማን ጨምሮ በደጀን፣ ዳንግላ፣ እንጅባራ፣ ዳባትና በተለያዩ የአማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች የድጋፍ ሰልፉ ተካሂዷል። የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች በከተማ ፅዳት፣ ለችግኝ የሚሆኑ ጉድጓዶችን በማዘጋጀትና በከተማዋ በሚገኙ ክፍለ ከተሞች የደም ልገሳ በማካሄድ ድጋፋቸውን አሳይተዋል። ነዋሪዎቹ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድጋፉ ልማትን በሚደግፍ መልክ እንዲካሄድ [...]

KALITIPRESS.COM
አዳማን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድን የሚደግፉ ሰልፎች በተለያየ መልኩ ሲገለጹ ዋሉ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እያመጧቸው ያሉ ለውጦችን ለመደገፍ በተለያዩ ከተሞች የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። አዳማን ጨምሮ በደጀን፣ ዳንግላ፣ እንጅባራ፣ ዳባትና በተለያዩ የአማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች የድጋፍ ሰልፉ ተካሂዷል። የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች በከተማ ፅዳት፣ ለችግኝ የሚሆኑ ጉድጓዶችን በማዘጋጀትና በከተማዋ በሚገኙ ክፍለ ከተሞች የደም ልገሳ በማካሄድ ድጋፋቸውን አሳይተዋል። ነዋሪዎቹ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድጋፉ ልማትን በሚደግፍ መልክ እን
0 Comments 0 Shares