ሀገሬ በአስመራ ጎዳናዎች ላይ፤ የጠብን ግድግዳ ንደነዋል፡፡ ሁለት ሀገር ብንሆንም ከዚህ በኋላ አንድ ሕዝቦች ነን፡፡ ኑና በጣና ሐይቅ ተራጩበት፤ ቀይ ባህር ላይ ልንቦጫረቅ መንገድ ጀምረናል፡፡ ዶክተር አብይ የምሥራቁን ድል ስሜን ልድገም ብለው ሳይሆን ድፍን ኢትዮጵያን ያረሰረሰውን ፍቅር አስመራ ለመድገም መጥተዋል፡፡ ***** ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ አዲስ አበባ ብሆንም ያረፈድኩት አስመራ ነው፡፡ በዘንባባዎቹ ስር ሽር ጉድ ብያለሁ፡፡ […]
The post ሀገሬ በአስመራ ጎዳናዎች ላይ – የጠብን ግድግዳ ንደነዋል appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares