የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት አሰራርና ስነ ምግባር ለመወሰን ተሻሽሎ በወጣው በደንብ ቁጥር 58/2002 ዓ.ም ዓንቀፅ 26 ንኡስ ዓንቀፅ 1 መሰረት የኢፌዴሪ ህገ መንግስት የበላይነት ለማክበር በት/ብ/ክ/መ ምክር ቤት የተላለፈ ውሳኔ (Resolution) ቁጥር 02/2010 የትግራይ ህዝብ ከሌሎች የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ጋር በመሆን ባካሄደው መራራ ትግልና በከፈለው አኩሪ መስዋእት አምባገነኑን የደርግ ወታደራዊ ስርአት ከገረሰሰ [...]

0 Comments
0 Shares