የ2011 የፌደራል መንግስት በጀትን በተመለከተ ማብራሪያ ለመስጠት ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፥ በአዲሱ በጀት ዓመት ሀገሪቱ ጤነኛ ኢኮኖሚ እንደትይዝ ያግዛል ያሉትን ምክር ሀሳብ አቅርበዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምክር ሀሳብ በሀገር ውስጥ እና በውጭ የሚኖሩ ዜጎች የበኩላቸውን አስተዋፀኦ ለሀገራቸው ማበርከት የሚችሉበትን መንገድ የዘረዘረ ነው። ለዲያስፖራ በተለያዩ አለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውን […]

0 Comments 0 Shares