የልጅነት ጓደኛዬ ነው። ሠፈራችን ያለችው ትንሿ ሜዳ ላይ አባሮሽ፣ ሌባና ፖሊስ፣ ባልና ሚስት፣ ቆሪኪ፣ አኩኩሉ ተጫውተናል። አዳልጦኝ፣ አደናቅፎኝ፣ ስሮጥ፣ ስንቀለቀል ወድቄ፤ ጉልበቴ ሲላላጥና ሲደማ አብሮኝ አልቅሷል። ትምህርት ቤት፣ አንድ ክፍል ውስጥ አብረን የመጀመሪያ ፊደል፣ አልፋቤትና ቁጥሮችን መቁጠር ጀምረናል። ቅዳሜና እሁድ ሠፈራችን አቅራቢያ ያለችው ጫካ ውስጥ ተሯርጠናል። “ጅቡ መጣብሽ!” እያለም አስፈራርቶኛል። አጋም እና ቀጋ ለቅሞ አብልቶኛል። [...]

0 Comments
0 Shares