በዩናይትድ ስቴትስ ፔንስልቫኒያ ግዛት ውስጥ በምትገኝ በአንድ ትንሽ ከተማ ውስጥ ነው ነገሩ የተፈጸመው፡፡ የከተማዋ በጀት ትርፍ በመሆኑ ምክንያት ብቻ በሺህ ለሚቆጠሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ለእያንዳንዳቸው 68 ዶላር ከፍሏል፡፡ ይህ የገንዘብ ትርፍ ሊመዘገብ የቻለው የከተማዋ መዘጋጃ ቤት ከሪል እስቴትና ከባለንብረቶች ዓመታዊ የመሬት ግብር ባስከፈለበት ወቅት የተገኘ መሆኑ ተነግሮዋል፡፡ ታዲያ ማዘጋጃ ቤቱ ለባለንብረቶቹ 14 ሺህ 361 ቼኮችን በመቁረጥ […]
The post በበጀት መትርፍ ምክንያት በሺህ ለሚቆጠሩ የከተማው ነዋሪዎች ለእያንዳንዳቸው 68 ዶላር የመለሰው ማዘጋጃ ቤት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
በዩናይትድ ስቴትስ ፔንስልቫኒያ ግዛት ውስጥ በምትገኝ በአንድ ትንሽ ከተማ ውስጥ ነው ነገሩ የተፈጸመው፡፡ የከተማዋ በጀት ትርፍ በመሆኑ ምክንያት ብቻ በሺህ ለሚቆጠሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ለእያንዳንዳቸው 68 ዶላር ከፍሏል፡፡ ይህ የገንዘብ ትርፍ ሊመዘገብ የቻለው የከተማዋ መዘጋጃ ቤት ከሪል እስቴትና ከባለንብረቶች ዓመታዊ የመሬት ግብር ባስከፈለበት ወቅት የተገኘ መሆኑ ተነግሮዋል፡፡ ታዲያ ማዘጋጃ ቤቱ ለባለንብረቶቹ 14 ሺህ 361 ቼኮችን በመቁረጥ […] The post በበጀት መትርፍ ምክንያት በሺህ ለሚቆጠሩ የከተማው ነዋሪዎች ለእያንዳንዳቸው 68 ዶላር የመለሰው ማዘጋጃ ቤት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
በበጀት መትርፍ ምክንያት በሺህ ለሚቆጠሩ የከተማው ነዋሪዎች ለእያንዳንዳቸው 68 ዶላር የመለሰው ማዘጋጃ ቤት
በዩናይትድ ስቴትስ ፔንስልቫኒያ ግዛት ውስጥ በምትገኝ በአንድ ትንሽ ከተማ ውስጥ ነው ነገሩ የተፈጸመው፡፡ የከተማዋ በጀት ትርፍ በመሆኑ ምክንያት ብቻ በሺህ ለሚቆጠሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ለእያንዳንዳቸው 68 ዶላር ከፍሏል፡፡
0 Comments 0 Shares