የናይጀሪያው ገዥው ፓርቲ ኤፒሲ ለሁለት መከፈሉ ተገለጸ። የናይጀሪያ ገዥ ፓርቲ ለሁለት መከፈሉ ሙሃማዱ ቡሃሪ ወደፊት ለሚካሂዱት ምርጫ ፈተና ይሆናል ተብሎ ተሰግቷል። ከገዥው ፓርቲ እራሱን ነጥሎ የወጣው ቡድን በሀገሪቱ የታችኛው የህዝብ ተወካዮች፣ የሀገር ገዥዎችን ጨምሮ በከፍተኛ ፓለቲከኞች ድጋፍ ይደረግለታል ተብሎ እንደሚታመንም ነው የተገለጸው። በዚህም ከኤፒሲ ፓርቲ ተነጥሎ እራሱን ችሎ የተቋቋመው ፓርቲ በሚቀጥለው የሀገሪቱ ምርጫ የፕሬዚዳንት ቡሃሪ […]
The post የናይጀሪያ ገዥ ፓርቲ ለሁለት ተከፈለ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares