አና ማኢ ብለሲንግ ተባለች የ92 አመት አዛውንት እድሜዋ በመግፋቱ እና ህይወቷን በቅጡ መምራት ሲሳናት በአረጋውን ማቆያ እንድትኖር የወሰነባትን ልጇን በመግደሏ ፍርድ ቤት ቀርባለች፡፡ አዛወንቷ 72 እድሜ ያለውን ልጇን በገደለችበት ወቅት አንተ ህይወቴን ወሰድክ እኔ ደግሞ የአንተን ህይወት ወሰድኩ ማለቷ ነው ተገለጸው፡፡ አና ማኢ ብለሲንግ ልጇን በመግደሏ ትፀፀታለች ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም አዛውንቷ ህይወቷን ለማትረፍ እና ለመታደግ […]
The post ልጇን የገደለችው የ92 ዓመቷ አዛወንት ፍርድ ቤት ቀረበች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares