በቅኘ ገዥነት ያደፈዉን ታሪኳን ለመቀየር ቤልጂየም አዲስ እንቅስቃሴ ጀምራለች ነው የተባለዉ፡፡ ቤልጂየም በዋና ከተማዋ ብራሰልስ በእውቁ የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ እና የነፃነት ተምሳሌት ፓትሪስ ሉሙምባ ስም አደባባይ ሰይማለች፡፡ ተገቢውን እውቅና እና ክብር ለመስጠትም ወደፊት ሌሎች ስራዎች እንደሚሰሩ የከተማዋ ከንቲባ ፊሊፕ ክሎዝ ተናግረዋል፡፡ ከንቲባዉ “ይህን አደባባይ ስንመርቅ የፈጸምነውን ግፍ ረስተን እና ስህተታችንን ለማስተባበል ሳይሆን ካለፈው ተምረን በጎ […]
The post ብራሰልስ በፓትሪስ ሉሙምባ ስም አደባባይ ሰየመች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares