በተለያዩ ህመሞች ለተጎዱ ሶዎች የሰውነት አካል እንደሚለገሰው ሁሉ የቻይናዋ ሻንጋይ ተማሪዎች ደግሞ በካንሰር ምክንያት ፀጉራቸው ላለቀባቸው ሰዎች ፀጉር መለገስ እንደጀመሩ ተሰምቷል። በሶስት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተጀመረው ይህ የበጎ ፍቃድ ተግባር አሁን ላይ እየተስፋፋ ተቀባይነቱም እየጨመረ መጥቷል ነው የተባለው። ተማሪዎቹ የጀመሩት ፕሮጀክትም በርካታ ቻይናውያን ገንዘብ እና ጊዜ ከመስጠት ውጭ ፀጉራቸውን በመለገስ ለካንሰር ተማሚዎች አርቲፊሻል ፀጉር ማሰራት እንደሚያቻል […]
The post ለካንሰር ታማሚዎች ፀጉር የሚለግሱት የቻይና ተማሪዎች … appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares