ኢራን ደመናና በረዶ በእስራዔል እንደተሰረቀባት እና በሀገሯ ያለው ደመናም በተገቢውና በሚጠበቀው ደረጃ የዝናብ እንዳይኖር አድርጋለች በማለት ክስ አቀረበች። ኢራን እና እስራዔል እጅግ እየከረረ እና በውጥረት የተሞላ ግንኙነት ካላቸው የአለም ሀገራት በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ቢሆንም ዳመና ተሰርቋል የሚል ክስ ይቀርብበታል ተብሎ አይጠበቅም። ሆኖም በትናትናው ዕለት የተፈጠረው እና የሆነው ብዙዎች ያስገረመና ያስደነቀ ሁኔታ ነው። የኢራን የሲቪል መከላከያ ተቋም […]
The post ኢራን ደመናና በረዶ በእስራዔል ተሰርቆብኛል ስትል ክስ አቀረበች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares