ጃዋር መሃመድ በተለይም በኦሮምያ ህዝባዊ አመፆችን በማቀጣጠል ወሳኝ ሚና ተጫውቷል። አሁን ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እደግፋለሁ በማለት ወደ ኢትዮጵያ በመግባት በሚዲያው ላይ አስተዋፅኦ ለማድረግ ሻንጣውን እየሸካከፈ ነው።

0 Comments
0 Shares