‹‹በዓለም ውስጥ ክፉ ሰይጣን ብቻ ነው፡፡ ሰላማዊውን ህዝብ የሚያውክ ወገን ሁሉ በቅድስት ቤተ ክርስትያን ስም ከተግባሩ ይቆጠብ››የባህርዳር ሃገረ ስብከት ሊቃነ ጵጵስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም • ህዝባዊ ሰልፎች ያለ ዘርና ሃይማኖት ልዩነት የጋራ አንድነታችንን ለዓለም የምናሳይበት መልካም አጋጣሚ ነው፡፡ • በሰው ልጆች እኩልነት ማመንና ክፋትን መፀየፍ የኢትዮጵያዊ አሸናፊነት መለያ ነው። የማንነት መለያችን ክፋት ሊሆን አይገባም። ሰላም [...]

0 Comments
0 Shares