በደርግ ጊዜ በተለያዩ ኃላፊነቶች ሲያገለግሉ የነበሩት እና በውጭ አገር በስደት ሲኖሩ የነበሩት አምባሳደር ዶ/ር ካሳ ከበደ ዛሬ ረፋድ ወደ አገር ቤት ገቡ፡፡ ዶ/ር ካሳ ወደ አገር የገቡት መንግስት በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው ገብተው የለውጡ አካል እንዲሆኑ ባቀረበው ጥሪ መሰረት ነው፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ [...]

KALITIPRESS.COM
የቀድሞው የደርግ ባለስልጣን ዶ/ር ካሳ ከበደ የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው ወደ አገር ቤት ተመለሱ፡፡
በደርግ ጊዜ በተለያዩ ኃላፊነቶች ሲያገለግሉ የነበሩት እና በውጭ አገር በስደት ሲኖሩ የነበሩት አምባሳደር ዶ/ር ካሳ ከበደ ዛሬ ረፋድ ወደ አገር ቤት ገቡ፡፡ ዶ/ር ካሳ ወደ አገር የገቡት መንግስት በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው ገብተው የለውጡ አካል እንዲሆኑ ባቀረበው ጥሪ መሰረት ነው፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ አምባሳደር ካሳ ከበደ በደርግ የስልጣን ዘ
0 Comments 0 Shares