ባለፈው ማክሰኞ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዑስማን ሳልሕና የፕሬዝዳንቱ አማካሪ በሆኑት የማነ ገብረ አብ የሚመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገብቶ ከጠቅላይ ሚኒስትሩና ሌሎች ባለሥልጣናት ጋር ውይይት አድርጓል። በምን በምን ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ?

0 Comments
0 Shares