ከህወሐት መስራቾችና የቀድሞ አመራር አባላት ውስጥ አቶ አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) ይጠቀሳሉ። ላለፉት 23 ዓመታት በስደት ተቃውሞ ላይ የነበረው የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ት.ዴ.ት)ን መስርተው በሆላንድ ነዋሪነታቸውን አድርገው ቆይተዋል።

0 Comments
0 Shares