የትውልድ አገርን ጥሎ መሰደድ የነበረ ክስተት ቢሆንም፣ አሁን አሁን ግን የተለያዩ አገሮች ዜጎች እንደ ዋዛ የሚያልቁበት መቅሰፍት መሆኑ እየጎላ መጥቷል፡፡ የተለያዩ ሕገወጥ ተግባራት የሚፈጸምበት አሳዛኝ ክስተት ሆኗል፡፡ ያልበለፀጉ አገሮች አምራችና አገር ተረካቢ ዜጎቻቸውን የሚያጡበት ብቻ ሳይሆን፣ የበለፀጉትም ከአቅማቸው በላይ በሚጎርፈው ስደተኛ ጉዳዩ የፖለቲካና የኢኮኖሚ እንዲሁም የምርጫ መወዳደሪያ አጀንዳ ለመሆን በቅቷል፡፡ በዓለም ላይ 15 ነጥብ 4 […]
The post ዛሬም ለአውሮፓውያን ራስ ምታት የሆነው የስደተኞች ጉዳይ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares