የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በውይይቱ ላይ የአገር አንድነትንና አብሮነትን ለማጉላት ጥረት እያደረጉ ለሚገኙት የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ያላቸውን አክብሮት ገልጸዋል። የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎቹ በውይይቱ ላይ የተነሱ ሀሳቦች ሙያተኞች ለሀገር ሰላምና ዕድገት መጫወት የሚጠበቅባቸውን ሚና ለማጎልበት የሚያግዝ ነው ብለዋል። ከውይይቱ ተሳታፊዎች መካከል አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ ዘርፉ በተለይም […]
The post ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር ያደረጉት ውይይት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በውይይቱ ላይ የአገር አንድነትንና አብሮነትን ለማጉላት ጥረት እያደረጉ ለሚገኙት የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ያላቸውን አክብሮት ገልጸዋል። የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎቹ በውይይቱ ላይ የተነሱ ሀሳቦች ሙያተኞች ለሀገር ሰላምና ዕድገት መጫወት የሚጠበቅባቸውን ሚና ለማጎልበት የሚያግዝ ነው ብለዋል። ከውይይቱ ተሳታፊዎች መካከል አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ ዘርፉ በተለይም […] The post ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር ያደረጉት ውይይት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ከኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ጋር ያደረጉት ውይይት
ጥበብን ለአንድነት እና ለፍቅር ስለማዋል እና የኪነጥበብ ባለሞያዎች ትውልድን የሚሻገር ስራ ሊሰሩ እንደሚገባ በማሳየት ዙሪያ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ ከኢትዮጵያ ኪነጥበብ ባለሞያዎች ጋር ውይይት አድርገዋል
0 Comments 0 Shares