ያየነውን እንመሰክራለን … ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሀገራችን ከያኒያን ጋር ያደረጉት ቆይታ የሁሉንም ስሜት ያረካ ነበር | ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ አስቴር በዳኔ አዳራሹን ለቃ ስትወጣ አይቻለሁ፡፡  እዚህ ብቅ ብለው የቅርብ ሰው ነኝ የሚሉ ሰዎችን ጠቅላያችን አስጠንቅቀዋል፡፡ ሁላችሁም ለእኔ እኩል ናችሁ ብለዋል፡፡  የአንዳንድ አርቲስቶች ዳግም በዚህ የመደመር ዘመንም መታየታቸው ሊኮነን እንደማይገባው ፍላጎታችን አንዱን ወገን አባረን በሌላ የአርቲስት ወገን የመከበብ ሳይሆን […]
The post በታላቁ ቤተ መንግሥት ቅጥር ግቢ ያየነውን እንመሰክራለን … appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
ያየነውን እንመሰክራለን … ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሀገራችን ከያኒያን ጋር ያደረጉት ቆይታ የሁሉንም ስሜት ያረካ ነበር | ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ አስቴር በዳኔ አዳራሹን ለቃ ስትወጣ አይቻለሁ፡፡  እዚህ ብቅ ብለው የቅርብ ሰው ነኝ የሚሉ ሰዎችን ጠቅላያችን አስጠንቅቀዋል፡፡ ሁላችሁም ለእኔ እኩል ናችሁ ብለዋል፡፡  የአንዳንድ አርቲስቶች ዳግም በዚህ የመደመር ዘመንም መታየታቸው ሊኮነን እንደማይገባው ፍላጎታችን አንዱን ወገን አባረን በሌላ የአርቲስት ወገን የመከበብ ሳይሆን […] The post በታላቁ ቤተ መንግሥት ቅጥር ግቢ ያየነውን እንመሰክራለን … appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
በታላቁ ቤተ መንግሥት ቅጥር ግቢ ያየነውን እንመሰክራለን ...
ዶክተር አብይ ታላቅ ሰው መሆኑን አሳይቶናል... ልብ ሰብሯል... ዝም ብሎ ደገሰው ድግስና የጠራው ጥሪ አይደለም ....ይሄ ሁሉ የዘር ግጭት እና ሰው በላነት ጥበብ በኢትዮጵያ ሚናዋን ስላልተጫወተች ነው ብሎ የቁጭት እሳት ነው የጫረው ...
0 Comments 0 Shares