ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለኤርትራ መንግስት ልኡካን ቡድን በብሄራዊ ቤተ መንግስት የእራት ግብዣ አድርገዋል። በእራት ግብዣው ወቅት ባደረጉት ንግግርም፥ “ዛሬ ልዩ ቀን ነው፤ በኤርትራውያን እና በኢትዮጵያውያን መካከል ብዙ ጉጉት አለ” ብለዋል። “የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች ከኤርትራ ወንድሞቻቸው ጋር አብረው ፈጣሪን ማመስገን ይፈልጋሉ፤ አትሌቶቻችን አስመራ እና ምፅዋ ላይ የመሮጥ ጉጉት አላቸው” ሲሉም ተናግረዋል። አርቲስቶቻችንም ባለፉት […]
The post ጠ/ሚ/ ዶ/ር አብይ በኤርትራው ልዑክ የእራት ግብዣ ላይ ያደረጉት ንግግር appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.

0 Comments
0 Shares