በርካታ የአፍሪካ አገራት መሪዎች ሲታመሙ እና ሲያርፉ ሕዝባቸው በቀጥታ ሳያውቅ ለቀናት አሊያም ለሳምንታት በምሥጢር ተይዞ ይቆያል። ከ20 በላይ የአፍሪካ መሪዎች በሥልጣን ላይ እያሉ የሞቱ ሲሆን፣ መታመማቸውን ሳይነገር የመሞታች መርዶ የተነገረም አሉ። በአንዳንድ አገራት ስለመሪዎች መታመም ወይም ሞት ማውራት አደገኛ ውጤት አለው። ስለምን የአፍሪካ መሪዎች የጤናቸውን ጉዳይ ምሥጢራዊ ያደርጉታል?

WWW.BBC.COM
የአፍሪካ መሪዎች የጤናቸው ጉዳይ ስለምን ምሥጢራዊ እንዲሆን ይፈልጋሉ? - BBC News አማርኛ
በርካታ የአፍሪካ አገራት መሪዎች ሲታመሙ እና ሲያርፉ ሕዝባቸው በቀጥታ ሳያውቅ ለቀናት አሊያም ለሳምንታት በምሥጢር ተይዞ ይቆያል። ከ20 በላይ የአፍሪካ መሪዎች በሥልጣን ላይ እያሉ የሞቱ ሲሆን፣ መታመማቸውን ሳይነገር የመሞታች መርዶ የተነገረም አሉ። በአንዳንድ አገራት ስለመሪዎች መታመም ወይም ሞት ማውራት አደገኛ ውጤት አለው። ስለምን የአፍሪካ መሪዎች የጤናቸውን ጉዳይ ምሥጢራዊ ያደርጉታል?
0 Comments 0 Shares