በሶማሊያ የአልኮል መጠጥ መጠጣት፣ መሸጥ፣ መግዛት እንዲሁም ማከፋፈል በሕግ የተከለከለ ነው።
ሆኖም የአልኮል መጠጦች አሁንም ከኢትዮጵያ በድብቅ ወደ አገሪቷ ይገባሉ። በመዲናዋ ሞቃዲሾ ጂን፣ ቢራ፣ ቮድካ፣ አረቄ መንቆርቆራቸው አልቀረም። መጠጡ መነሻው ከኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ሲሆን፣ መዳረሻውን ሞቃዲሾ ያደርጋል። አዘዋዋሪዎቹ በአልሻባብ እና በጎሳ ታጣቂዎች የሚደርስባቸውን ቅጣት ለመቀበል ቆርጠው ነው በዚህ ንግድ ውስጥ የተሰማሩት።

0 Comments
0 Shares