ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኘው ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ያስጠናው ጥናት እንደሚያሳየው ማኅበራዊ ሚድያ እና የመሳሰሉ የበይነ መረብ ገጾችን ስናስስ የሚነቃቃው የአእምሯችን ክፍል ሱስ አምጪ ዕፆችን ስንወስድ ከሚነቃቃው ጋር ተመሳሳይ ነው። ቢቢሲ ታዳጊዎች ከስማርት ስልክ ጋር ያላቸው ቁርኝት ምን ያህል ነው የሚለውን ለማወቅ አንድ ጥናት አካሂዷል።

0 Comments
0 Shares