አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻን ጉልህ ሚና በመጠበቅ ለትውልድ ማሸጋገር እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ አስገነዘቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሯ ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ ኢሬቻ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሀብት ከመሆኑ ባሻገር አንድነትን ያጎለብታል ብለዋል፡፡ ኢሬቻ አንድነት፣ ምስጋና፣ እርቅና ሠላም የሚንጸባረቅበት መሆኑን አብራርተው÷ የበዓሉን […]
The post የኢሬቻን ሚና ለትውልድ ማሸጋገር ይገባል- ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻን ጉልህ ሚና በመጠበቅ ለትውልድ ማሸጋገር እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ አስገነዘቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሯ ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ ኢሬቻ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሀብት ከመሆኑ ባሻገር አንድነትን ያጎለብታል ብለዋል፡፡ ኢሬቻ አንድነት፣ ምስጋና፣ እርቅና ሠላም የሚንጸባረቅበት መሆኑን አብራርተው÷ የበዓሉን […] The post የኢሬቻን ሚና ለትውልድ ማሸጋገር ይገባል- ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
WWW.FANABC.COM
የኢሬቻን ሚና ለትውልድ ማሸጋገር ይገባል- ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻን ጉልህ ሚና በመጠበቅ ለትውልድ ማሸጋገር እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ አስገነዘቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሯ ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት÷ ኢሬቻ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሀብት ከመሆኑ ባሻገር አንድነትን ያጎለብታል ብለዋል፡፡ ኢሬቻ አንድነት፣ ምስጋና፣ እርቅና ሠላም የሚንጸባረቅበት መሆኑን አብራርተው÷ የበዓሉን […]
0 Comments 0 Shares