አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የዲፕሎማቶቿን ቤተሰብ አባላት ልዩ በረራ በማድረግ ከሊባኖስ ቤሩት ማስወጣት መጀመሯን የአደጋ ጊዜ ሚኒስትሩ አሌክሳንደር ኩሬንኮቭ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ እንዳሉት፥ ዛሬ በተደረገ ዜጎችን ከሊባኖስ የማስወጣት ተግባር በመጀመሪያ በረራ 60 ሰዎች ሩሲያ ይገባሉ። ዜጎችን ከሀገሪቱ የማስወጣቱ ሂደት የሚከናወነው በሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን መመሪያ ነው ሲሉ መግለጻቸውን የዘገበው ሬውተርስ ነው። […]
The post ሩሲያ ዜጎቿን ከሊባኖስ ማስወጣት ጀመረች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

0 Comments
0 Shares