ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ እና ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት አ.ማ በማዋሀድ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ በሚል መጠሪያ ለመጠራት ወስነዋል፡፡ ለተመሳሳይ ዓላማ በተመሳሳይ ባለአክሲዮኖች የተቋቋሙት እነዚህ ማህበራት ውህደቱን የሚፈጽሙበት ዋነኛ ምክንያት የፋይናንስ፣ የሰው ሀይል፣ የቴክኖሎጂ እና የመሰረተ ልማት አቅምን በማቀናጀት የሀብት ብክነትን ለማስቀረት እና ትርፍማነትንና ውጤታማነትን ለማሳደግ በማሰብ ነው፡፡ ማህበራቱ ውህደቱን የሚፈጽሙት በአዋጅ ቁጥር 1243/2013 በወጣው […]
The post የአክሲዮን ማህበራት ውህደት ማስታወቂያ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

0 Comments
0 Shares