አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ማክሰኞ ከየመን ወደ ጅቡቲ ሲጓዙ የነበሩና በአደጋው በርካቶች የሞቱ ዜጎች በሙሉ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው መረጋጋገጡ ተሰምቷል፡፡ መስከረም 21/2017 ዓ.ም ማምሻውን ከየመን ወደ ጅቡቲ 320 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ይዘው የተነሱት ሁለት የስደተኞች ጀልባዎች በጅቡቲ ባህር ዳርቻ አከባቢ ሲደርሱ በደረሰው አደጋ የዜጎች ህይወት ማለፉ ይታወሳል። አደጋውን ተከትሎ 48 ፍልሰተኞች […]
The post ባሳለፍነው ማክሰኞ ከየመን ወደ ጅቡቲ ሲጓዙ በደረሰው አደጋ የሞቱ ዜጎች በሙሉ ኢትዮጵያውያን መሆናቸው ተረጋገጠ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

0 Comments
0 Shares