ከቅርብ ወራት ወዲህ እስራኤል ሐማስ ከጋዛ፣ ሄዝቦላህ ከሊባኖስ እንዲሁም ሁቲዎች ከየመን በኩል የሚሳዔል ጥቃት ሲፈጽምባት ቆይታለች።እነዚህን ጥቃቶች ለመመከት ሁሉንም የሚሳዔል መከላከያ ዘዴዎችን ተጠቅማለች። እነዚህ የሚሳዔል መከላከያ ዘዴዎች የአጭር ርቀት ሮኬቶችን ከሚመክተው አይረን ዶም እስከ ባለስቲክ ሚሳዔል ድረስ የሚከላከለውን አሮው የተሰኘ ፀረ ሚሳዔል መሣሪያዎችን ያካትታሉ። በእስራኤል የሚሳኤል መከላከያ ሥርዓት ውስጥ ያሉት የተለያዩ ፀረ ሚሳዔል መሳሪያዎች የትኞቹ ናቸው?

WWW.BBC.COM
አይረን ዶም ምንድን ነው? የዳዊት ወንጭፍስ? እስራኤል ራሷን ከሚሳዔሎች የምትከላከልባቸው ጋሻዎች - BBC News አማርኛ
ከቅርብ ወራት ወዲህ እስራኤል ሐማስ ከጋዛ፣ ሄዝቦላህ ከሊባኖስ እንዲሁም ሁቲዎች ከየመን በኩል የሚሳዔል ጥቃት ሲፈጽምባት ቆይታለች።እነዚህን ጥቃቶች ለመመከት ሁሉንም የሚሳዔል መከላከያ ዘዴዎችን ተጠቅማለች። እነዚህ የሚሳዔል መከላከያ ዘዴዎች የአጭር ርቀት ሮኬቶችን ከሚመክተው አይረን ዶም እስከ ባለስቲክ ሚሳዔል ድረስ የሚከላከለውን አሮው የተሰኘ ፀረ ሚሳዔል መሣሪያዎችን ያካትታሉ። በእስራኤል የሚሳኤል መከላከያ ሥርዓት ውስጥ ያሉት የተለያዩ ፀረ ሚሳዔል መሳሪያዎች የትኞቹ ናቸው?
0 Comments 0 Shares