አሜሪካውያን መራጮች ከዴሞክራቷ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ እና ከሪፐብሊካኑ ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ መካከል ይበጀኛል የሚሉትን በምርጫ ይወስናሉ። በሁለቱ ዕጩዎች መካከል ያለውን ልዩነት እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ፖሊሲዎቻቸው ምን እንደሚመስሉ ተመልክተናል።

0 Comments
0 Shares