የዓለም ጤና ድርጅት እንደገለጸው ከሆነ የማርበርግ ቫይረስ ከሚያጠቃቸው ሰዎች መካከል በአማካይ ግማሹን ይገድላል። ቀደም ሲል በተከሰቱት የበሽታው ወረርሽኞች ከተያዙት መካከል ከ 24 እስከ 88 በመቶ የሚሆኑትን ታካሚዎች ገድሏል።

WWW.BBC.COM
በምሥራቅ አፍሪካ የተከሰተው ማርበርግ ቫይረስ ምንድን ነው? ምን ያህልስ አደገኛ ነው? - BBC News አማርኛ
የዓለም ጤና ድርጅት እንደገለጸው ከሆነ የማርበርግ ቫይረስ ከሚያጠቃቸው ሰዎች መካከል በአማካይ ግማሹን ይገድላል። ቀደም ሲል በተከሰቱት የበሽታው ወረርሽኞች ከተያዙት መካከል ከ 24 እስከ 88 በመቶ የሚሆኑትን ታካሚዎች ገድሏል።
0 Comments 0 Shares